ዳንኤል 10:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አስቀድሜ ግን በእውነት መጽሐፍ ውስጥ የተጻፈውን እነግርሃለሁ፤ ከእነዚህ አለቆች ጋር ለመዋጋት ከአለቃችሁ ከሚካኤል በስተቀር የሚረዳኝ የለም።

ዳንኤል 10

ዳንኤል 10:11-21