ዳንኤል 1:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ንጉሡ በጠየቃቸው በማንኛውም የጥበብና የማስተዋል ጒዳይ በመላ ግዛቱ ካሉት አስማተኞችና ድግምተኞች ሁሉ ዐሥር እጅ በልጠው አገኛቸው።

ዳንኤል 1

ዳንኤል 1:19-21