ዮናስ 4:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ግን ዮናስን፣ “በውኑ ስለ ቅሉ ልትቈጣ ይገባሃልን?” አለው።እርሱም፣ “በእርግጥ እስከ ሞት ልቈጣ ይገባኛል” አለ።

ዮናስ 4

ዮናስ 4:4-11