ዮናስ 2:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወደ ተራሮች መሠረት ሰመጥሁ፤የምድርም በር ለዘላለም ተዘጋብኝ፤ እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ፤አንተ ግን ሕይወቴን ከጒድጓድ አወጣህ።

ዮናስ 2

ዮናስ 2:2-9