ዮሐንስ 9:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ፣ ዐይነ ስውር ወደ ነበረው ሰው ተመልሰው፣ “ዐይንህን ስለ ከፈተው ሰው፣ እንግዲህ አንተ ምን ትላለህ?” አሉት።ሰውየውም፣ “እርሱ ነቢይ ነው” አለ።

ዮሐንስ 9

ዮሐንስ 9:16-21