ዮሐንስ 8:52 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አይሁድም እንዲህ አሉት፤ “ጋኔን እንዳለብህ አሁን ዐወቅን፤ አብርሃም ሞተ፤ ነቢያትም እንዲሁ፤ አንተ ግን ማንም ቃልህን ቢጠብቅ ሞትን ፈጽሞ እንደማይቀምስ ትናገራለህ።

ዮሐንስ 8

ዮሐንስ 8:47-59