ዮሐንስ 8:39 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነርሱም፣ “አባታችንስ አብርሃም ነው” ብለው መለሱለት።ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፤ “የአብርሃም ልጆችስ ብትሆኑ፣ አብርሃም የሠራውን ትሠሩ ነበር።

ዮሐንስ 8

ዮሐንስ 8:33-45