ዮሐንስ 6:52 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አይሁድም፣ “እንበላ ዘንድ ይህ ሰው ሥጋውን እንዴት ሊሰጠን ይችላል?” እያሉ እርስ በርሳቸው አጥብቀው ይከራከሩ ጀመር።

ዮሐንስ 6

ዮሐንስ 6:51-56