ዮሐንስ 6:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነርሱም፣ ከተበላው አምስት የገብስ እንጀራ የተረፈውን ቊርስራሽ ሰብስበው ዐሥራ ሁለት መሶብ ሞሉ።

ዮሐንስ 6

ዮሐንስ 6:10-19