ዮሐንስ 5:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሰውየውም ወዲያው ተፈወሰ፤ መተኛውንም ተሸክሞ ሄደ።ይህም የሆነው በሰንበት ቀን ነበር።

ዮሐንስ 5

ዮሐንስ 5:1-13