ዮሐንስ 4:27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚህ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ተመልሰው መጡ፤ ከሴት ጋር ሲነጋገር በማግኘታቸው ተደነቁ፤ ሆኖም ግን፤ “ምን ፈለግህ?” ወይም፣ “ከእርሷ ጋር የምትነጋገረው ለምንድን ነው?” ብሎ የጠየቀው ማንም አልነበረም።

ዮሐንስ 4

ዮሐንስ 4:23-36