ዮሐንስ 20:25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሌሎች ደቀ መዛሙርትም፣ “ጌታን አየነው እኮ!” አሉት።እርሱ ግን፣ “በምስማር የተቸነከሩትን የእጆቹን ምልክቶች ካላየሁ፣ ምስማሮቹ በነበሩበት ቦታ ጣቴን ካላደረግሁ፣ በጐኑም እጄን ካላስገባሁ አላምንም” አለ።

ዮሐንስ 20

ዮሐንስ 20:21-27