ዮሐንስ 2:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱም፣ “ከላዩ ቀድታችሁ ለድግሱ ኀላፊ ስጡት” አላቸው።እነርሱም እንዳዘዛቸው አደረጉ።

ዮሐንስ 2

ዮሐንስ 2:6-14