ዮሐንስ 19:42 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዕለቱ ለአይሁድ የሰንበት መዘጋጃ ቀን ስለ ነበርና መቃብሩም ቅርብ ስለ ሆነ ኢየሱስን በዚያ ቀበሩት።

ዮሐንስ 19

ዮሐንስ 19:34-42