ዮሐንስ 19:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ጲላጦስም ኢየሱስን ወስዶ አስገረፈው።

2. ወታደሮችም የእሾህ አክሊል ጐንጒነው በራሱ ላይ አደረጉ፤ ሐምራዊ ልብስም አለበሱት፤

ዮሐንስ 19