ዮሐንስ 18:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በር ጠባቂዋም ጴጥሮስን፣ “አንተ ከዚህ ሰው ደቀ መዛሙርት አንዱ አይደለህምን?” አለችው።እርሱም፣ “አይደለሁም” አለ።

ዮሐንስ 18

ዮሐንስ 18:10-23