ዮሐንስ 18:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሰይፍ ይዞ የነበረው ስምዖን ጴጥሮስም፣ ሰይፉን መዞ የሊቀ ካህናቱን አገልጋይ ቀኝ ጆሮ ቈረጠ፤ የአገልጋዩም ስም ማልኮስ ይባል ነበር።

ዮሐንስ 18

ዮሐንስ 18:4-16