ዮሐንስ 16:33 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“በእኔ ሰላም እንዲኖራችሁ፣ ይህን ነግሬአችኋለሁ። በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ፤ ነገር ግን አይዞአችሁ፤ እኔ ዓለምን አሸንፌዋለሁ።”

ዮሐንስ 16

ዮሐንስ 16:32-33