ዮሐንስ 13:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጴጥሮስም፣ “የለም፤ እግሬን ከቶ አታጥብም” አለው።ኢየሱስም፣ “ካላጠብሁህማ ከእኔ ጋር ዕድል ፈንታ የለህም” አለው።

ዮሐንስ 13

ዮሐንስ 13:7-15