ዮሐንስ 11:57 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የካህናት አለቆችና ፈሪሳውያን ግን ኢየሱስን ይይዙት ዘንድ የት እንዳለ የሚያውቅ ሰው እንዲጠቊም ትእዛዝ ሰጥተው ነበር።

ዮሐንስ 11

ዮሐንስ 11:50-57