ዮሐንስ 11:39 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱም፣ “ድንጋዩን አንሡት” አለ።የሟቹም እኅት ማርታ፣ “ጌታ ሆይ፤ አሁንማ አራት ቀን ስለ ቈየ ይሸታል” አለችው።

ዮሐንስ 11

ዮሐንስ 11:37-44