ዮሐንስ 1:48 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ናትናኤልም “እንዴት አወቅኸኝ?” ሲል ጠየቀው።ኢየሱስም፣ “ከበለስ ዛፍ ሥር ሳለህ፣ ገና ፊሊጶስ ሳይጠራህ አየሁህ” ሲል መለሰለት።

ዮሐንስ 1

ዮሐንስ 1:46-51