ዮሐንስ 1:46 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ናትናኤልም፣ “ከናዝሬት በጎ ነገር ሊወጣ ይችላልን?” አለ።ፊልጶስም፣ “መጥተህ እይ” አለው።

ዮሐንስ 1

ዮሐንስ 1:42-50