ዘፍጥረት 50:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነርሱም በዮርዳኖስ ማዶ ካለው አጣድ ከተባለው ዐውድማ ሲደርሱ፣ ድምፃቸውን ከፍ በማድረግ ምርር ብለው አለቀሱ፤ ዮሴፍም በዚያ ለአባቱ ሰባት ቀን ልቅሶ ተቀመጠ።

ዘፍጥረት 50

ዘፍጥረት 50:6-17