ዘፍጥረት 49:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዮሴፍ፤ ፍሬያማ የወይን ተክል፣በምንጭ ዳር የተተከለ ወይን ነው።ሐረጎቹ ቅጥርን ያለብሳሉ።

ዘፍጥረት 49

ዘፍጥረት 49:18-31