ዘፍጥረት 48:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚያን ዕለት ባረካቸው፤ እንዲህም አላቸው፤“በአንተ ስም እስራኤል እንዲህ ብሎ ይመርቃል፤“እግዚአብሔር (ኤሎሂም) እንደ ኤፍሬምና እንደ ምናሴ ያድርጋችሁ።”በዚህ ሁኔታም ኤፍሬምን ከምናሴ አስቀደመው።

ዘፍጥረት 48

ዘፍጥረት 48:16-22