ዘፍጥረት 47:30 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔም ከአባቶቼ ጋር ሳንቀላፋ፣ ከግብፅ አውጥተህ እነርሱ በተቀበሩበት ቦታ ቅበረኝ።”ዮሴፍም፣ “እሺ፣ እንዳልከኝ አደርጋለሁ” አለ።

ዘፍጥረት 47

ዘፍጥረት 47:22-31