ዘፍጥረት 43:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ይሁዳ ግን እንዲህ አለው፤ “ያ ሰውዪ ወንድማችሁን ይዛችሁ ካልመጣችሁ ዳግመኛ ፊቴን አታዩም’ ብሎ በጥብቅ አስጠንቅቆናል፤

ዘፍጥረት 43

ዘፍጥረት 43:1-8