ዘፍጥረት 40:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በሦስት ቀን ውስጥ ፈርዖን ከእስር ቤት ያወጣሃል፣ ወደ ቀድሞ ሹመትህም ይመልስሃል፤ በፊት የመጠጥ አሳላፊ በነበርህበት ጊዜ ታደርግ እንደነረው ሁሉ የፈርዖንን ጽዋ በእጁ ትሰጠለህ።

ዘፍጥረት 40

ዘፍጥረት 40:9-14