ዘፍጥረት 4:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ላሜሕ ሚስቶቹን እንዲህ አላቸው፤“ዓዳና ጺላ ሆይ ስሙኝ፤የላሜሕ ሚስቶች ሆይ አድምጡኝ፤አንድ ሰው ቢያቈስለኝ፣ጒልማሳው ቢጐዳኝ፣ ገደልሁት፤

ዘፍጥረት 4

ዘፍጥረት 4:22-26