ዘፍጥረት 39:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ ጲጥፋራ ባለው ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጠው፤ የቀረበለትንም ከመመገብ በስተቀር፣ ማናቸውንም ጒዳይ በዮሴፍ ላይ ጥሎ ነበር።ዮሴፍ ጥሩ ቊመና ያለውና መልከ መልካም ነበር፤

ዘፍጥረት 39

ዘፍጥረት 39:1-12