ዘፍጥረት 38:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሰዎቹም ለትዕማር፣ “ዐማትሽ የበጎቹን ጠጒር ወደሚሸልቱ ሰዎች ዘንድ ወደ ተምና እየሄደ ነው” አሏት። ይህን እንደ ሰማች

ዘፍጥረት 38

ዘፍጥረት 38:8-21