ዘፍጥረት 36:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዔሳው ዝርያዎች እነዚህ የነገድ አለቆች ነበሩ፤የዔሳው የበኵር ልጅ የኤልፋዝ ልጆች፦አለቃ ቴማን፣ አለቃ ኦማር፣ አለቃ ስፎ፣ አለቃ ቄኔዝ፣

ዘፍጥረት 36

ዘፍጥረት 36:12-19