ዘፍጥረት 35:26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የልያ አገልጋይ የዘለፋ ልጆች፦ጋድ፣ አሴር ናቸው።እነዚህ ያዕቆብ በሰሜን ምዕራብ መስጴጦምያ ሳለ የተወለዱለት ወንዶች ልጆች ነበሩ።

ዘፍጥረት 35

ዘፍጥረት 35:20-29