ዘፍጥረት 35:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ምጡ አስጨንቆአት ሳለ፣ አዋላጇ፣ “አይዞሽ አትፍሪ፤ ሌላ ወንድ ልጅ ልትገላገይ ነው” አለቻት።

ዘፍጥረት 35

ዘፍጥረት 35:13-18