ዘፍጥረት 32:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ያዕቆብም በታላቅ ፍርሀትና ጭንቀት ተውጦ፣ አብረውት የነበሩትን ሰዎች ሁለት ቦታ ከፈላቸው፤ በጎቹን ፍየሎቹን ከብቶቹንና ግመሎቹንም ሁለት ቦታ ከፈላቸው፣

ዘፍጥረት 32

ዘፍጥረት 32:1-12