ዘፍጥረት 31:35 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ራሔልም አባቷን፣ “በፊትህ ተነሥቼ መቆም ስላልቻልሁ፣ ጌታዬ አትቈጣ፤ የወር አበባዬ መጥቶ ነው።” አለችው፤ ስለዚህ በረበረ፤ የጣዖታቱን ምስል ግን ማግኘት አልቻለም።

ዘፍጥረት 31

ዘፍጥረት 31:32-43