ዘፍጥረት 29:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ያዕቆብም፣ “ለመሆኑ ደኅና ነው?” አላቸው።እነርሱም፣ “አዎን ደኅና ነው፤ ልጁም ራሔል እነሆ፤ በጎች እየነዳች በመምጣት ላይ ነች” አሉት።

ዘፍጥረት 29

ዘፍጥረት 29:3-13