ዘፍጥረት 25:34 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ያዕቆብም ለዔሳው እንጀራና የምስር ወጥ ሰጠው፤ እርሱም ከበላና ከጠጣ በኋላ ተነሥቶ ሄደ።ዔሳው ብኵርናውን እንዲህ አድርጎ አቃለላት።

ዘፍጥረት 25

ዘፍጥረት 25:32-34