ዘፍጥረት 25:28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ይስሐቅ ከዐደን የመጣ ሥጋ ደስ ይለው ስለ ነበር፣ ዔሳውን ይወደው ነበር፤ ርብቃ ግን ያዕቆብን ትወደው ነበር።

ዘፍጥረት 25

ዘፍጥረት 25:27-30