ዘፍጥረት 23:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ሣራ አንድ መቶ ሃያ ሰባት ዓመት ኖረች፤

2. በከነዓን ምድር፣ በቂርያት አርባቅ ማለትም በኬብሮን ከተማ ሞተች፤ አብርሃምም ለሣራ ሊያለቅስና ሊያዝን መጣ።

ዘፍጥረት 23