ዘፍጥረት 22:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የእግዚአብሔር (ያህዌ) መልአክ ግን ከሰማይ፣ “አብርሃም፤ አብርሃም፤” ብሎ ጠራው፤አብርሃምም፣ “እነሆ፤ አለሁ” አለ።

ዘፍጥረት 22

ዘፍጥረት 22:8-15