ዘፍጥረት 2:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አዳምም እንዲህ አለ፤“እነሆ፤ ይህች ዐጥንት ከዐጥንቴ፣ሥጋም ከሥጋዬ ናት።ከወንድ ተገኝታለችና ሴት ትባል።”

ዘፍጥረት 2

ዘፍጥረት 2:19-25