ዘፍጥረት 16:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የእግዚአብሔርም (ያህዌ) መልአክ በተጨማሪ እንዲህ አላት፤“እነሆ፤ ፀንሰሻል፤ወንድ ልጅ ትወልጃለሽ፤ እግዚአብሔር (ያህዌ) ችግርሽን ተመልክቶአል፤ስሙን እስማኤል ትዪዋለሽ።

ዘፍጥረት 16

ዘፍጥረት 16:7-16