ዘፍጥረት 14:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጠላቶችህን አሳልፎ በእጅህ የሰጠህ፣ልዑል እግዚአብሔር (ኤል-ኤልዮን) ይባረክ።”አብራምም ካመጣው ሁሉ ዐሥራትን ሰጠው።

ዘፍጥረት 14

ዘፍጥረት 14:18-24