ዘፍጥረት 12:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ታላቅ ሕዝብ አደርግሃለሁ፤ደግሞም እባርክሃለሁ፤ስምህን ገናና አደርገዋለሁ፤ለሌሎች በረከት ትሆናለህ።

ዘፍጥረት 12

ዘፍጥረት 12:1-12