ዘፀአት 7:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር (ያህዌ) የሚለው ይህ ነው፤ “እኔ እግዚአብሔር (ያህዌ) እንደሆንሁ በዚህ ታውቃለህ፤ እይ በዚህች በእጄ በያዝኳት በትር የአባይን ውሃ እመታለሁ። ወደ ደምም ይለወጣል።

ዘፀአት 7

ዘፀአት 7:14-24