ዘፀአት 6:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በትውልዳቸው መሠረት የሌዊ ወንዶች ልጆች ስሞች እነዚህ ነበሩ፤ ጌድሶን፣ ቀዓትና ሜራሪ ናቸው፤ ሌዊ መቶ ሠላሳ ሰባት ዓመት ኖረ።

ዘፀአት 6

ዘፀአት 6:9-19