ዘፀአት 5:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በአንተ ስም እናገር ዘንድ ወደ ፈርዖን ከሄድሁበት ጊዜ ጀምሮ፣ እርሱ በዚህ ሕዝብ ላይ፣ አበሳ አምጥቶአል፤ አንተም ሕዝብህን ከቶ አልታደግኸውም” አለው።

ዘፀአት 5

ዘፀአት 5:15-23