ዘፀአት 5:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ፈርዖንም “እንድታዘዘውና እስራኤልን እንድለቅለት ለመሆኑ ይህ እግዚአብሔር (ያህዌ) ማነው?” እግዚአብሔርን (ያህዌ) አላውቅም፤ እስራኤልንም አለቅም” አለ።

ዘፀአት 5

ዘፀአት 5:1-5